ከላይ ከታዘዘ ቁርጥ ቀን ከመጣ … ሸህ ጀማል ሙሃባ ሁሴን – ከወሎ ወረኢሉ

       ይህ ጽሑፍ እጄ የገባው ከዛሬ 15 ወይም 16 ዓመት በፊት ገደማ በአንድ የግል ፕሬስ ውስጥ እሠራ በነበረበት ወቅት ነው፡፡ በያኔው የፖለቲካ ትኩሳትና የከረረ ወያኔያዊ አገዛዝ ይህን ጽሑፍ ማውጣት ራስን ጭዳ ማድረግ ነበር፡፡ አንድ ቦታ ሸጉጬው ኖሮ በቅርቡ አንድ  ሌላ ነገር እየፈለግሁ ሳለ አገኘሁት፤ እፈልገው ስለነበር ሳገኘው ደስ አለኝ፡፡ ካገኘሁትም በኋላ ከነገ ዛሬ […]
ከላይ ከታዘዘ ቁርጥ ቀን ከመጣ … ሸህ ጀማል ሙሃባ ሁሴን – ከወሎ ወረኢሉ