አነጋጋሪው የኮሮና በሽታ መድሀኒትና እየተሰራጩ ያሉ መረጃዎች ግድፈት – ሰርፀ ደስታ

ተስፋ የተጣለባቸው የኮረና መድሀኒቶች፡፡  በአሁኑ ሰዓት ወደ 24 የሚሆኑ ከዚህ በፊት ለሌላ በሽታ ማከሚያነት የዋሉ መድሀኒቶች የኮረናን ቫይረስ ለማከም እንደሚረዱ እየተነገረ ነው፡፡ በተለይ ግን በተከታታይ በላቦራቶሪና በበሽተኞች ላይ የተደረጉ ሙከራዎች እንደሚያሳዩት ለወባ መድሀኒትነት ለዘመናት ሲያገለግል የቆየው ክሎሮኪዊኒን ከሌሎች ነባር መድሀኒቶች ጋር ከፍተኛ የማዳን ሀይል እንዳለው ይጠቁማል፡፡ በዚህም የተነሳ ይመስላል የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ጨዋታውን የሚቀይር (ጌም ቼንጀር) […]
አነጋጋሪው የኮሮና በሽታ መድሀኒትና እየተሰራጩ ያሉ መረጃዎች ግድፈት – ሰርፀ ደስታ