ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረጉኝ ሰዎች አሁንም ስልጣን ላይ ናቸው

.”ወደ ባልደራስ ጽህፈት ቤት የመጣሁት እናተ እውነተኛ የህዝብ ተቆርቋሪዎች ስለሆናችሁ ከልቤ ስላመንኩ ነው። /የፌደራል ፖሊስ አባል ዋና ሳጅን ምትኩ ተሾመ ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረጉኝ ሰዎች በስልጣን ላይ ያሉ ናቸው ። ያስረከብኩትን መሳሪያ አልመለስክም በማለት በመለስ አካዳሚ ድብቅ ማሰቃያ እንዲሁም በማዕከላዊ እስር ቤት የደረሰብኝ አሳዛኝ ጉድ ህዝብ ይወቅልኝ። …..ከምትኩ ተሾመ አንደበት ቀሪዉን ይስሙ። Sintayehu Chekol
ለዚህ ሁሉ መከራ የዳረጉኝ ሰዎች አሁንም ስልጣን ላይ ናቸው