የከተማ አስተዳደሩ የፀጥታ አመራሮች “ህገ ወጥ ናችሁ፣ ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ እንዳታደርጉ ካልሆነ እርምጃ እንወስዳለን” በማለት እያስፈራሩን ነው ሲል የአማራ ወጣቶች ማህበር በፍኖተ ሰላም አስታወቀ

Satenaw: Ethiopian News & Breaking News: Your right to know!

አሚማ ግንቦት 14 ቀን 2012 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ የአማራ ወጣቶች ማህበር በፍኖተ ሰላም ሰብሳቢ ወጣት ጌራ ወርቁ እና የማህበሩ ም/ሰብሳቢ ወጣት ሳሙኤል አስራት ከአማራ ሚዲያ ማዕከል ጋር ቆይታ ባደረጉበት ወቅት እንደተናገሩት ማህበሩ ከገዥው ፓርቲ በርካታ እንቅፋቶች እየገጠሙት ነው። ኮሮና ከመምጣቱ በፊት ህጉ በፈቀደላቸው ዘርፍ ሁሉ ተሰማርተው መቆየታቸውን ያወሳው ወጣት ጌራ ወርቁ የኮሮና መምጣትን ተከትሎ […]

The post የከተማ አስተዳደሩ የፀጥታ አመራሮች “ህገ ወጥ ናችሁ፣ ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ እንዳታደርጉ ካልሆነ እርምጃ እንወስዳለን” በማለት እያስፈራሩን ነው ሲል የአማራ ወጣቶች ማህበር በፍኖተ ሰላም አስታወቀ appeared first on ሳተናው: Satenaw Ethiopian News/Breaking News.

የከተማ አስተዳደሩ የፀጥታ አመራሮች “ህገ ወጥ ናችሁ፣ ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ እንዳታደርጉ ካልሆነ እርምጃ እንወስዳለን” በማለት እያስፈራሩን ነው ሲል የአማራ ወጣቶች ማህበር በፍኖተ ሰላም አስታወቀ