12 የኦሮሚያ ልዩ ፖሊስ አባላት ጉጂ ውስጥ በታጣቂዎች ተገደሉ

Satenaw: Ethiopian News & Breaking News: Your right to know!

በጉጂ ዞን አስራ ሁለት የኦሮሚያ ክልል ልዩ ፖሊስ አባላት በታጣቂዎች መገደላቸውን አንድ የዞኑ ባለስጣታን ለቢቢሲ ገለጹ። የጉጂ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ማሊቻ ዲቃ ለቢቢሲ እንደተናገሩት በግጭቱ በሰው ህይወት እና በንብረት ላይ ጉዳት እየደረሰ መሆኑን ገልጸዋል። በታጣቂዎቹና በክልሉ ልዩ ኃይል አባላት መካከል ከሁለት ሳምንት በፊት በነበረ ግጭት ነው 12ቱ የኦሮሚያ ልዩ ፖሊስ አባላት በታጣቂዎቹ መገደላቸውን የተናገሩት። […]

The post 12 የኦሮሚያ ልዩ ፖሊስ አባላት ጉጂ ውስጥ በታጣቂዎች ተገደሉ appeared first on ሳተናው: Satenaw Ethiopian News/Breaking News.


12 የኦሮሚያ ልዩ ፖሊስ አባላት ጉጂ ውስጥ በታጣቂዎች ተገደሉ