ለቸኮለ! የዛሬ ዐርብ መስከረም 8/2013 የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች

1 የኮሮና ወረርሽኝ መከላከያ ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት ቀጣዩን ሀገር ዐቀፍ ምርጫ ማካሄድ እንደሚቻል ጤና ሚንስትር ሊያ ታደሠ ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ ላካሄደው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡት ሪፖርት ማሳወቃቸውን ከምክር ቤቱ ፌስቡክ ገጽ ተመልክተናል፡፡ ምክር ቤቱ ከሚንስትሯ በቀረበለት የውሳኔ ሃሳብ ላይ ከተነጋገረ በኋላ፣ ለወረርሽኙ ምላሽ አሰጣጥ እና ቀጣይ ርምጃዎች ላይ የውሳኔ ሃሳብ እንዲያቀርቡ ለሁለት ቋሚ ኮሚቴዎች […]
ለቸኮለ! የዛሬ ዐርብ መስከረም 8/2013 የዋዜማ ዐበይት ዜናዎች