ኣገርን የማያጸና ህገ መንግስት – ገብረ ኣማኑኤል

ህገመንግስት የህጎች የበላይ ነው። ይህን የምንልበት ምክንያት የኣንድ ኣገር ዝርዝር ህጎች የሚመነጩት ከህገ መንግስት በመሆኑ ነው ማለት ይቻላል። ህጎች በመሰረቱ የኣንድን ኣገር ሰላምና ሉዓላዊነት ለማስጠበቅና የዜጎችን መብቶች ለማስከበር የሚቀረጹ መሳሪያዎች ናቸው። የኣገሮች ህገ መንግስታትን  በንጽጽር ለማየት ይህ ኣጭር ጽሁፍ በቂ ስላልሆነ ጥቂት የዓላማነት ይዘት ያላቸውን ኣንቅጾች ብቻ ቀንጭበን ኣንመለከታለን። የኣሜሪካ ህገመንግስት ዓላማዎቹን በሚያሳየው በዋናው መግቢያ […]
ኣገርን የማያጸና ህገ መንግስት – ገብረ ኣማኑኤል