በመተከል ከ160 በላይ ወገኖቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ ተጨፈጨፉ – አማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን) ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መስከረም 9 እና 10 ቀን 2013 ዓ.ም ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ ሕዝባችንን ባጋጠሙት ወቅታዊ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ላይ ተወያይቶ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አሳልፏል። 1/ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሕዝባችን ላይ የተፈፀመውን የዘር ጥቃት በተመለከተ፦ – አብን በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በመተከል ዞን ቡለን ወረዳ ከጳጉሜን 1 ቀን 2012 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ቀናት […]
በመተከል ከ160 በላይ ወገኖቻችን በአሰቃቂ ሁኔታ ተጨፈጨፉ – አማራ ብሔራዊ ንቅናቄ(አብን