ጥቂት ፖሊሶች መድበን ነበር ታጣቂዎቹ ሲመጡ ፈረተው በመሸሻቸው እናዝናለን – የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕሬዚዳንት

ክልሉ ከጥቃቱ በፊት በደረሰው መረጃ በቡለን ወረዳ ኤጳር ቀበሌ ጥቂት የፖሊስ ኃይሎችን የመደበ ቢሆንም ታጣቂዎቹ ሲመጡ ሸሽተው መጥፋታቸው እንዳሳዘናቸው እና ሙያዊ መገለጫ አለመሆኑንም አቶ አሻድሊ ተናግረዋል፡፡ በቀጣይ ሕግ በማስከበር ተጎጂዎችን የመካስ እና የማቋቋም ሥራ እንደሚሠራም አስታውቀዋል፡፡ ተጎጂዎችን ማቋቋምና በወንጀሉ የተሳተፉትን በቁጥጥር ሥር ማዋል የቀጣይ ዐበይት ተግባራት ናቸው– ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተጎጂዎችን ማቋቋምና በወንጀሉ […]
ጥቂት ፖሊሶች መድበን ነበር ታጣቂዎቹ ሲመጡ ፈረተው በመሸሻቸው እናዝናለን – የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ፕሬዚዳንት