ሰበር መረጃ አዲስ አበባ በደህንነቶች፣ በፌደራል ፖሊስና ባለዉ አቅም ሁሉ እንድትጠበቅ ጥብቅ መመሪያ ወጥቷል!!

አዲስ አበባ በደህንነቶች፣ በፌደራል ፖሊስና ባለዉ አቅም ሁሉ እንድትጠበቅ ጥብቅ መመሪያ ወጥቷል!! በከተማ ዉስጥ ሊነሳ የሚችል ድንገተኛ የህዝብ አመጽ ሸቶኛል ይላል ህዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ ፖሊስ መምሪያ ። ይህዉ ለፖሊስ ደርሰኝ የሚለዉ መረጃ በፌርድራል ፖሊስ እና ህዝባዊ ፖሊስ ላይ ላይ ሽብር ፈጥሯል፣ በፖሊስ ጣቢያዎች፣ በመከላከያ ተቋማት፣ በመንግስት መስሪያ ቤቶች፣ በማንኛዉም የኤፈርት ናቸዉ የትባሉ ወይም የወያኔ […]

Source:: freedom4ethiopian

The post ሰበር መረጃ አዲስ አበባ በደህንነቶች፣ በፌደራል ፖሊስና ባለዉ አቅም ሁሉ እንድትጠበቅ ጥብቅ መመሪያ ወጥቷል!! appeared first on EthioSun.