የወያኔ ወታደሮች እስረኞቹን እንዳይወጡ ከልክለው በእሳት አጋዩዋቸው::

ኢሳት ዜና :-በጎንደር ከተማ የሚገኘውና ባሕታ በመባል የሚጠራው ማረሚያ ቤት ግቢ ውስጥ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ ማረሚያ ቤቱ ከፍተኛ የሆነ አደጋ የደረሰበት ሲሆን ቁጥራቸው ከ30 እስከ 50 የሚሆኑ ታራሚዎች መገደላቸውንና ከ300 እስከ 500 በላይ የሚሆኑ እስረኞች ደግሞ አምልጠው ከሕዝቡ ጋር ሲቀላቀሉ ከ100 በላይ የሚሆኑት እስረኞች በእሳት ቃጠሎው ጉዳት ደርሶባቸዋል። የፌዴራል ፖሊሶች ከውስጥና ከውጭ የተኩስ ልውውጥ […]

Source:: freedom4ethiopian

The post የወያኔ ወታደሮች እስረኞቹን እንዳይወጡ ከልክለው በእሳት አጋዩዋቸው:: appeared first on EthioSun.