በኢትዮጵያ የአስቸኩዋይ ምግብ እርዳታ የሚፈልጉ ቁጥር ይጨምራል ተባለ

በበልግ ዝናብ መቅረትና ኤልኚኞ ባስከተለዉ ድርቅ ምክንያት የአስቸኩዋይ ጊዜ የምግብ እርዳታ የሚፈልጉ ኢትዮጵያዉያን ቁጥር 8.2 ሚሊዮን መድረሱ ይታወቃል።

The post በኢትዮጵያ የአስቸኩዋይ ምግብ እርዳታ የሚፈልጉ ቁጥር ይጨምራል ተባለ appeared first on EthioSun.