ሰበር መረጃ – ዛሬ በነቀምቴ ከተማ ህብረተሰቡ በወያኔ ንግድ ባንክ ያጠራቀመውን ገንዘብ ነቅሎ በመውጣት በሰልፍ

ዛሬ በነቀምቴ ከተማ ህብረተሰቡ በወያኔ ንግድ ባንክ ያጠራቀመውን ገንዘብ ነቅሎ በመውጣት በሰልፍ እያወጠና ወደሌሎች ባንኮች እያዛወረ መሆኑ በመገለፅ ላይ ይገኛል። በዚህም መሰረት በሚቀጥሉት ቀናት በሁሉም አካባቢዎች ተመሳሳይ ድርጊት ይፈፀማል ተብሎ ይጠበቃል።
14237659_870480449719078_1056517648892063540_n

Daniel Feyssa Atew Qorcha

ሰበር መረጃ – ዛሬ በነቀምቴ ከተማ ህብረተሰቡ በወያኔ ንግድ ባንክ ያጠራቀመውን ገንዘብ ነቅሎ በመውጣት በሰልፍ