አረና የመተማው ጥቃት በትግራይ ተወላጆች ላይ ያነጣጠረ ነው ያለውን የከተማዋ ከንቲባ አጣጥለውታል::

ከመተማ የተፈናቀሉ እየተመለሱ ነው
http://bit.ly/2c4GrU2
-የመተማ ዮሃንስ ከተማ ከንቲባ የብሔር ግጭት አልነበረም ብለዋል
“መተማን ከሌላው አካባቢ የሚለያት የሁሉም ክልሎች ማኅበረሰቦች የሚኖሩባት ሃገሪቱ ውስጥ አሉ የሚባሉ ብሔሮችና ብሔረሰቦች በብዛት የሚገኙባት መሆኗ ነው” ሲሉ የመተማ ዮሃንስ ከተማ ከንቲባ አቶ እሸቴ መልኬ ለቪኦኤ

አረና የመተማው ጥቃት በትግራይ ተወላጆች ላይ ያነጣጠረ ነው ያለውን የከተማዋ ከንቲባ አጣጥለውታል::