ከአንድ ወዳጄ በኢንቦክስ የደረሰኝ መረጃ {Netsanet Beqalu Mannet}

{ መንግሥታት በክረምት መረሀግብር በሁለተኛ እና በመጀመሪያ ድግሪ መምህራንን በተለያዪ ዩኒቨርሲቲዎች ያስተምራል ። ሆኖም ግን በዚህ ዓመት በአማራ ክልል በተነሳው የህዝብ እንቢተኝነት የትግራይ ክልል በራሱ ስልጣን የትግራይ ተወላጅ ተማሪዎችን ከአማራ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ማለትም ከባህርዳር ፤ ከደብረ ማርቆስ እና ከጎንደር ዩኒቨርሲቲዎች ለቅሞ በመውሰድ በመቀሌ ፤ በአክሱም እና በአዲግራት ዩኒቨርሲቲዎች መድቧል ። ይህ የምታየው ደብዳቤ ለአክሱም ዪኒቨርስቲ ከክልሉ ትምህርት ቢሮ የተፃፈ ነው ። የአማራ ተማሪዎች በፍርሃትና በጭንቀት እየተሠቃየን እንገኛለን ። አንድ ዩኒቨርሲቲ የሚመራው በፌዴራል መንግስት ሆኖ እያለ ክልሉ ነፃነቱን በማወጅ ይህም የመገንጠል ምልክቱን አሳይቷል ።

የሚገርመው ደግሞ በአማራ ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ምንም ችግር ሳይገጥማቸው በአንድ የተማሪዎች ዶርሚታሪ ውስጥ ተቀጣጣይ ቦንብ አጥምደው በመውጣት የአማራ ተማሪዎችን ለመፍጀት ሙከራ ተደርጎ ነበር ። ነገር ግን ፍንጅ አምካኝ ተጠርቶ ፈንጁ እንዲከሽፍ ተደርጓል። }

14264968_1732503093668531_227650806192743747_n

ከአንድ ወዳጄ በኢንቦክስ የደረሰኝ መረጃ {Netsanet Beqalu Mannet}