ሀሰተኛ የብር ኖቶች በብዙ ከተማዎች ውስጥ ተገኝተዋል

14199565_10102521042492433_7964787633786544723_nሀሰተኛ የብር ኖቶች በብዙ ከተማዎች ውስጥ ተገኝተዋል። በመላው ኦሮሚያ የግብይት አድማው በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ ነው።
በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ወረዳዎችና ከተማዎች የግብይት ኣድማው በተሳካ ሁኔታ እየተካሄደ መሆኑን መረጃዎች ሲጠቁሙ ከተማዎች እንደወትሮው በበዓል ሰሞናት ያላቸው እንቅስቃሴ ቆሞ ጸጥ ረጭ ብለዋል።ይህ በእንዲህ እንዳለ ኣብዛኛው ሕዝብ ብሩን ከባንኩ በማውጣቱ በገንዘብ ድርቅ የተመታው ወያኔ ሃሰተኘ የብር ኖቶችን መበተኑ ታውቋል ፤ ሀሰተኛ የብር ኖቶች በብዙ ከተማዎች ውስጥ ተገኝተዋል። ብሄራዊ ባንክ መረጃው ቢደርሰውም ምንም እርምጃ አልወሰደም።

Minilik Salsawi

ሀሰተኛ የብር ኖቶች በብዙ ከተማዎች ውስጥ ተገኝተዋል