ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ለአዲስ ዓመት የአገራችንን ወቅታዊ ጉዳይ አስመልክተው ያስተላለፉት መልዕክት

ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ በተለያየ የአገራችን ክፍሎች ውስጥ ወያኔ በሕዝብ ላይ ያደረገውን ጭፍጨፋ ማንም ክርስቲያን ነኝ የሚል በሙሉ ማውገዝ እንዳለበትና ከሚጨፈጨፈው ህዝብ ጎን መሰለፍ እንደሚገባውና እወነትንብቻ መመስከር እንዳለበት ከመጽሃፍ ቅዱስ አስደግፈው ወቅታዊ ትምህርት ሰጥተዋል። ይህ ትምህርት በተለይ ጨፍጫፊዎችንና ግፈኞችን ማውገዝና መኮነን …

ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ለአዲስ ዓመት የአገራችንን ወቅታዊ ጉዳይ አስመልክተው ያስተላለፉት መልዕክት