“አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል” ጃዋር መሃመድ የአፍ ወለምታ ወይስ የመዘባረቅ አባዜ?

ኢትዮጵያዊያን ላለፉት 25 ዓመታት ያልታየ አዲስ የሆነ የመተባባርና የወያኔን አምባገናዊና አፋኝ ሥርዓት ከጫንካቸው ላይ አውርደው ለመፈጥፈጥ የተጠናከረ ትግል በማድረግና በመተባባር ላይ ይገኛሉ። ወያኔ ላለፉት 25 ዓመታት አገሪቷን ሰንጎ ለመግዛት የቻለው ህዝባዊ ተቀባይነትና ከበሬታ ኖሮት አይደለም። ለወያኔ 25 ዓመታት ሥልጣን ማማ …

“አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል” ጃዋር መሃመድ የአፍ ወለምታ ወይስ የመዘባረቅ አባዜ?