ካህናትና ሰባኪያን ሙሰኛውን ማቲያስንና ገዳዩን ወያኔን በመቃወም መግለጫ አወጡ

matiasበአቡነ ማቲያስ በሚመራው «ቅዱስ ሲኖዶስ» ስር የሚገኙት ካህናትና ሰባኪያን ሙሰኛውን ማቲያስንና ገዳዩን ወያኔን በመቃወም መግለጫ አውጥተዋል። የካህናቱና ሰባኪያኑ መግለጫ ባስቸኳይ የሽግግር መንግስት እንዲቋቋም የሚጠይቅም ነው። በመግለጫው የወያኔው ፓትሪያርክ አቡነ ማቲያስ አገሪቷና ቤተ ክርስቲያኗ ለገባቡበት ችግር ክፉኛ ተወግዘዋል። ካህናቱና እና ሰባኪያኑ
ካህናትና ሰባኪያን ሙሰኛውን ማቲያስንና ገዳዩን ወያኔን በመቃወም መግለጫ አወጡ