የኣባይ ወልዱ ደጋፊዎች “መፈንቅለ መንግስት ተፈፀመብን” ብለው እየተቃወሙ ይገኛሉ።

የኮማንድ ፖስቱ ፈተና !
=======

የኣስቸኳይ ግዜ ኣዋጅ ኮማንድ ፖስት የክልል ኣመራሮች ከስልጣን የማውረድ እርምጃዎች በህወሓትና ብኣዴን የክልል ኣመራሮች ተቃውሞ እየገጠመው ነው።

በህወሓት በኩል “መፈንቅለ መንግስት ተፈፀመብን” የሚል ቅስቀሳና ማነሳሳት ውስጥ ውስጡን እየተካሄደ ይገኛል።
ኣንገታቸው ኣቀርቅረው የነበሩ የኣባይ ወልዱ ደጋፊዎች

የኣባይ ወልዱ ደጋፊዎች “መፈንቅለ መንግስት ተፈፀመብን” ብለው እየተቃወሙ ይገኛሉ።