“ኤክሰል አሬንጁስ” እና “ማርች ማንጎጁስ” ለጤና ጎጂ መሆናቸው ተገለጸ

“ኤክሰል አሬንጁስ” እና “ማርች ማንጎጁስ” ለጤና ጎጂ መሆናቸው ተገለጸፓሲፊክ ኢንዱስትሪዎች ኃ.የተ.ማ የሚያመርታቸው “ኤክሰል አሬንጅ ጁስ”ና “ማርች ማንጎ ጁስ” ለጤና ጎጂ መሆናቸውን የኢትዮጵያ የምግብ የመድኃኒትና የጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
ባለሥልጣኑ ሰሞኑን ለዝግጅት ክፍላችን ለድርጅታችን በላከው ደብዳቤ፣ ከኅብረተሰቡ በደረሰው ጥቆማ መሠረት፤ ምርቶቹ ላይ በተደረገ የላቦራቶሪ ፍተሻ ለጤና ተስማሚ …

“ኤክሰል አሬንጁስ” እና “ማርች ማንጎጁስ” ለጤና ጎጂ መሆናቸው ተገለጸ