የቀድሞው የአርሰናል ኮከብ ተጫዋች የግራናዳ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ l ቶማሰ ሰብሰቤ

ለ14 አመት የመድፈኖቹ አንበል የነበረው ቶኒ አዳምስ ግራናዳን እስከ አመቱ መጨረሻ ለማሰልጠን ነው የተሰማማው።ሉካሰ አልካሬዝን በሳምንቱ መጨረሻ ያሰናበተው ግራናዳ በላሊጋው 19 ደረጃ ላይ ይገኛል።የ50 አመቱ አሰልጣኝ ከህዳር 2016 ጀምሮ በግራናዳ ክለብ ባለቤት በጋራ ሰርቷል።

ቶኒ አዳምሰ የተሰጠው ጊዜያው ውል በውጤቱ ይራዘማል።በዚህ አመት ግራናዳን ከወራጅ ማትረፍ ከቻለ በቀጣይ አመት መዋና አልጣኝነት የማየት እድላችን ሰፊ ነው።በተለይ ከከለቡ ባለቤት ጋር የጠበቀ ግንኙነት ሰላለው ለቦታው በዋናነት ያሰመርጠዋል።ከዋና አልጣኝነት የተሻ በዳሬክተርነት በግራናዳ ቢሰራ የብዙዎች ምርጫ ነበር።

ቶኔ አዳምሰ በ20111 የአዘርባጃኑን ጋባላን ያሰልጥን ነበር።ፖርትዝ ማውዝንም በዋና አሰልጣኝነት ሰርቷል።በአርሰናል 669 ጫወታዎች እና ለ14 አመት አንበል ነበር።

 

 

 

 

The post   የቀድሞው የአርሰናል ኮከብ ተጫዋች የግራናዳ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ l ቶማሰ ሰብሰቤ appeared first on ሳተናው: Ethiopian Amharic News | Breaking News 24/7: Your right to know!.

  የቀድሞው የአርሰናል ኮከብ ተጫዋች የግራናዳ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ l ቶማሰ ሰብሰቤ