ቴዲ ለምን ይወደዳ? – ኢትዮጵያዊነት በአንጻረ ጎሰኝነት (ፎር ፍቅሬ ቶሎሳ)

“ቴዎድሮስ ካሳሁንን እና ሙዚቃውን ለምን ህዝብ ይወዳቸዋል?” ብለን ስንጠይቅ የምናገኘው መልስ “እሱ እና ሙዚቃው ኢትዮጵያዊነትን ስለሚዘምሩ ነው፤” የሚል ነው። በሌላ አነጋገር፥ ጎሰኝነትን ስለማያራምዱ ነው።

ባለፉት 48 ዐመታት በተማሪዎች ቆስቋሽነት የተጀመረው ጎሰኝነት ባለፉት 25 ዐመታት እንደ ሰደድ እሳት ተዛምቶ ፥ በኢትዮጵያዊነት …

ቴዲ ለምን ይወደዳ? – ኢትዮጵያዊነት በአንጻረ ጎሰኝነት (ፎር ፍቅሬ ቶሎሳ)