“ባንዳ እና ዘረኛ” (ይድነቃቸው ከበደ)

“ባንዳ እና ዘረኛ”

[[ ዶ/ር ቴዎድሮስ እንዳይመረጡ በአብዛኛው የሚደረገው ተቃውሞ በሥራቸው እንጂ ‘በብሔራቸው’ እንዳልሆነ ግልጽ ነው። የእሳቸውን ‘ብሔር’ መሠረተ አድርጉ የሚቃወም ቢኖሩ ያ ሰው ዘረኛ ነው። ለዘረኛ ደግሞ ‘ተክላይ’ ሲሆን የሚወገዝ፣ ‘ከበደ’ ከሆነ ደግሞ የሚወደስበት ምን አይነት የተለየ ሚዛን …

“ባንዳ እና ዘረኛ” (ይድነቃቸው ከበደ)