የትግል አጀንዳችን፡ “ሕወሃት/ኢህአዴግ ይውረድ፤ የባለአደራ መንግስት ይቋቋም!!!! የሚል መሆን አለበት!!! ሰማያዊ ፓርቲ

የኢትዮጵያ ህዝብ ህወሃት/ኢህአዴግን እንደማይፈልግ በህይወት መስዋዕትነት አረጋግጧል ስለሆነም የትግል አጀንዳችን፡
“ሕወሃት/ኢህአዴግ ይውረድ፤ የባለአደራ መንግስት ይቋቋም!!!!
የሚል መሆን አለበት!!!
(ከሰማያዊ ብሔራዊ ሸንጎ የተላለፈ የትግል ጥሪ)

የኢትዮጵያ ህዝብ የሀገሩና የስልጣን ባለቤት ሆኖ የሚፈልገውን ለመሾምና ያልፈለገውን ለመሻር የሚያስችል ህጋዊ ስርዓት እንዲመሰረት ባለፉት አመታት …

የትግል አጀንዳችን፡ “ሕወሃት/ኢህአዴግ ይውረድ፤ የባለአደራ መንግስት ይቋቋም!!!! የሚል መሆን አለበት!!! ሰማያዊ ፓርቲ