ታዬ የህግ ድግሪውን አጠናቆ ለመመረቅ አስራስድስት ዓመታት ፈጅቶበታል።

አንድ ድግሪ ለመጨረስ ቢያንስ ምን ያህል ጊዜ ይፈጃል? ሶስት፣ አራት ወይስ ከዛ በላይ ዓመታት . . . ይህ ኢትዮጵያዊ ግን ድግሪውን ለማግኘት ድፍን አስራ ስድስት ፈጅቶብታል።[…]
ታዬ የህግ ድግሪውን አጠናቆ ለመመረቅ አስራስድስት ዓመታት ፈጅቶበታል።