በካሊፎርኒያ ግዛት የተነሳው ሰደድ እሣት ሕይወት እና ንብረት እያጠፋ ነው

እስካሁን የአስር ሰዎችን ሕይወት እንዳጠፋ የተነገረለት የካሊፎርኒያ ሰደድ እሣት ግዛቱን እያሰፋ ይገኛል። እጅግ አደገኛ እነደሆነም እሳት አደጋ ሰራተኞች እየተናገሩ ነው።[…]
በካሊፎርኒያ ግዛት የተነሳው ሰደድ እሣት ሕይወት እና ንብረት እያጠፋ ነው