ከዐሥር በላይ ሰዎች በተገደሉበት ኢሉባቦር ውጥረት ነግሷል

በኦሮሚያ ክልል በኢሉባቦር ቡኖ በደኔ ዞን ጥቃት ተፈፅሞ የሰዎች ሕይወት ካለፈ በኋላ ውጥረት መንገሱን ነዋሪዎች ተናገሩ። ባለፈው ሐሙስ በቡኖ በደኔ ዞን ዴጋ፣መኮ እና ጮራ ወረዳዎች በከተሞች የተጀመረው ግጭት ወደ ገጠራማ[…]
ከዐሥር በላይ ሰዎች በተገደሉበት ኢሉባቦር ውጥረት ነግሷል