ቤኒሻንጉል በሎደዴሳ ቀበሌ በሎጅጋንፎይ ወረዳ ካማሽ ዞን እስካሁን 25 ሰዎች ተገድለዋል።

የቤኒሻንጉል ጉዳይ አሳቢ ነው።
ፌደራል ፖሊስ ወደ አካባቢው ቢገባም ችግሩ በጣም የከፋ ነው እያሉ ነው።ነቀምት ሆስፒታል በአስከሬን መጨናቅቁን የሆስፒታል ምንጮች እየጠቆሙ ነው።

ቤኒሻንጉል በሎደዴሳ ቀበሌ በሎጅጋንፎይ ወረዳ ካማሽ ዞን እስካሁን[…]
ቤኒሻንጉል በሎደዴሳ ቀበሌ በሎጅጋንፎይ ወረዳ ካማሽ ዞን እስካሁን 25 ሰዎች ተገድለዋል።