የተዓቅቦ ጥሪ የወያኔ ሕገ ወጥ የንግድ ተቋም በሆነው ፋና ብሮድካስቲንግ እና ግብረአበሮቹ ላይ!!! እንደምታውቁት ፋና ብሮድካስቲንግ (ስርጭት) በመባል የሚታወቀው የራዲዮና የቴሌቪዥን (የነጋሪተወግና የምርዓየ ኩነት) ጣቢያ ከወያኔ የንግድ ተቋማት አንዱ ነው፡፡[…]…

ለትግራይ ሕዝብ ጎንደር አገሩ ነው። ለጎንደር ሕዝብ ትግራይ አገሩ ነው። በተለይም ወልቃይት ጠገዴ የፍቅር፣ የአንድነት ተምሳሌት የነበረ አካባቢ ነው። ትግሬ፣ አማራ ሳይባባል ሕዝቡ በሰላምና በፍቅር ነው ለዘመናት የኖረው። ማንኛውም ዜጋ[…]…

የጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አሕመድ አደገኛ የጥፋት ንግግሮችና አስተሳሰቦች! የሆነ ጥሩ ያልሆነ ነገር ይሸተኛል፡፡ ወያኔ በቅርቡ ከመቸውም ጊዜ በከፋ መልኩ አውሬ ሆኖ ሊመጣ እንደሚችል እየታየኝ ነው፡፡ ይሄንን እንድል ያደረገኝ ጠ/ሚ ዐቢይ[…]…

ክርስቲያናዊ ሕይዎትና የክርስቲያን የፊልም፣ የቴአትር፣ የድራማ ተዋንያን የትወና ነጻነት እስከምን ድረስ? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቴሌቪዥን (ምርዓየ ኩነት) የትንሣኤን በዓል ምክንያት በማድረግ ከተዋንያን ይገረም ደጀኔ፣ ትግሥት ግርማ እና ንብረት ገላው[…]…

የመጨረሻ ማሳሰቢያና ማስጠንቀቂያ ለአሜሪካ መንግሥት! ወያኔ የሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ (መስፍነ ሕዝባዊ) መብቶችን እንዲያከብት፣ አሳታፊና የመድብለ ፓርቲ የፖለቲካ (የእምነተ አሥተዳደር) ምኅዳርን እንዲፈጥር፣ ተጠያቂነትንና የሕግ የበላይነትን እንዲያረጋግጥ፣ ዕኩል የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን (የምጣኔ ሀብት) እንዲያረጋግጥ፣[…]…