መምህር ዘበነ ለማ የተባለው ግለሰብ በተደጋጋሚ ለወያኔ የሚያሳየውን ወገንተኝነትና በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ በወያኔ በመድረስ ላይ ስላለው መከራ ደንታ ቢስነቱን በዛሬው ዕለትም አስታውቋል። ወያኔ ኢትዮጵያን በባዕዳን እርዳታ ወሮ ከያዘበት ጊዜ…

-የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ለሲሚንቶ ፋብሪካዎች ፈተና መሆኑ ተነገረ በኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ እየተፈተነ የሚገኘው የሲሚንቶ ኢንዱስትሪ የገበያ መቀዛቀዝ አሳየ፡፡ አገር ውስጥ የሚገኙ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ዓመታዊ የማምረት አቅማቸው 13 ሚሊዮን ኩንታል ቢሆንም፣…

(ዘ-ሐበሻ) በኢትዮጵያ በተለያዩ ቦታዎች ገዢው የሕወሓት መንግስት የበርካታ ንጹሃንን ባፈሰሰ አንድ ሳምንት ሳይሞላው ዛሬ ዳላስ ላይ ስለ ልማት ለመነጋገር ሕዝባዊ ስብሰባ ጠርቶ ነበር:: በዳላስ የሚገኙ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ይህን…

ከቻድ ዋና ከተማ እንጃሚና ወደ አዲስ አበባ መንገደኞችን አሳፍሮ ይበር በነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ፣ ተጓዦችን በመደብደብ ወንጀል የተጠረጠረው የሱዳን ዜጋ ክስ ተመሠረተበት፡፡ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ…