ኢትዮጵያ ማለት አዲስ አበባና እና መቀሌ ብቻ ነው እንዴ ? የዛሬው የአማራው ክልል ዉሎ – #ግርማ_ካሣ

ባህር ዳር ከአዲስ አበባ ቀጥሎ ያለች ትልቋ ከተማ ናት። በአሁኑ ጊዜ ባባህር ዳር መንግስት የለም ማለት ይችላል። ሕዝቡ በድጋሚ በሕወሃት ላይ ያለውን ጥላቻ ሲገልጽ ነው የዋለው። በባህር ዳር ብቻ አይደለም…

እነርሱ ሊገድሉት ፈልገውም በሕዝብ ትግል ግን ወንድማችን ይድናል – #ግርማ_ካሳ

እነርሱም ሆነ ልጆቻቸው ትንሽ ጉንፋን በያዛቸው ቁጥር ከሕዝብ የዘረፉት ጎላር እየመነዘሩ፣ አሜኢርካን፣ አዉሮፓ፣ ታይላንድ ..እየሮጡ በመየሄዱ ነው የሚታከሙት። ሆኖም ግን ሌሎች ኢትዮያጵያዉን መሰረታዊ መብታቸው ተገፎ በአገራቸው በሰላምና በክብር መኖር አልቻሉም።…

ዐማራ ዛሬ (ነሃሴ 23 ቀን 2008 ዓ.ም) ክፍል አንድ፤

በብዙ የጎጃምና የጎንደር አካባቢዎች መንግሥት ፈርሷል፤ የጎበዝ አለቆች ክፍተቱን እየሞሉ ነው • ባሕር ዳር፣ መራዊና ዳንግላ ከተሞች በጪስ ታፍነው ተኩስ ሲናጡ ውለዋል • ‹‹በአዴት ከተወለዱ በጤና እያለ አንድስ እንኳ እቤት…

አሜሪካ፡ “ህወሃት አብቅቶለታል”

የታቀደ፣ ግን ድንገተኛ የሚባል መፈንቅለ መንግሥት ይጠበቃል በጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በኢትዮጵያ የስርዓት ለውጥ እንዲካሄድ የማይፈልጉት የአሜሪካ ባለስልጣናት ህወሃት አገር መምራት የማይችልበት ደረጃ ደርሷል የሚል ድምዳሜ ላይ ደርሰዋል። የሚያደርጉትን ቢያውቁም ለመፍትሄ…

የህብር ሬዲዮ  ነሐሴ 22 ቀን 2008 ፕሮግራም

< … ሕወሓት ትላንትም የሽብር ተግባራትን ሲፈጽም ነበር ዛሬም ተስፋ ሲቆርጡ በያንን እያደረጉ ነው። በምዕራብ ሐረርጌ በመስጊድ ላይ ያፈነዱት ነገ ተነገ ወዲያ ደግሞ ቤተ ክርስቲያንም ሊያደርጉት ይችላሉ ተስፋ የቆረጠ ድርጅት…