ወይ አብረን እንሳቅ ካልሆነም አብረን እናልቅስ!  [ከይገርማል]

በየአካባቢው እየተደረጉ ያሉት ጸረ-ወያኔ እንቅስቃሴወች ክልላዊ ባህሪ መያዝ ያሳሰባቸው ግለሰቦች የሰሞኑ የአማራ እንቅስቃሴ የኢትዮጵያውያን እንጅ የአማሮች መባል የለበትም ብለው ሲከራከሩ እየተደመጡ ነው:: ከኢትዮጵያዊነት ደረጃው ዝቅ ብሎ የማያውቀው አማራ ዛሬ ላይ…

እጅግ በጣም አስቸኳይ መልእክት    [ብሥራት ደረሰ]

በአሁኒቷ ቅጽበት በዐማራው አካባቢ ሕዝቡ ከወያኔ ታጣቂዎች ጋር በባዶ እጁ እየተፋለመ ይገኛል፡፡ ይህ ለዓመታት ታፍኖ የነበረ የነፃነት ጥያቄ ወቅቱን ጠብቆ አሁን በቅርብ ከሞላ ጎደል በሁሉም የጎጃምና የጎንደር አካባቢዎች ፈንድቷል፡፡ ይህ…

ሰበር ዜና – ጎንደር እና ጎጃም ህዝባዊ እምቢተኝነቱን አጠናክሮ ተጋድሎውን ቀጥሏል

 [youtube https://www.youtube.com/watch?v=yC3iEk5L4q8&w=760&h=420] በአማራ ክልል የወያኔ አገዛዝ መሰረቱ እየተናደ ነው፥ 1ለ5 የጠረነፈበት መዋቅር ፈርሷል። ================================================ የአማራ ህዝብ የጎበዝ አለቃውን እየመረጠ መንግሥታዊ ተቋማትን እየተረከበ ነው፥ ፀጥታ የማስከበር ስራና ህዝብ ለማረጋጋት ጉዳይ ቅድሚያ…

ዝማሬና ውዳሴ የሚገባቸው ጀግኖች

  ሥጋት የሌለበት ሕይወት መኖር የሰው ልጅ የምንጊዜም ፍላጎት ነው:: ሥጋት ካለ የውስጥም ሆነ የውጭ ሠላም የለም:: ለጀግናው አትሌት  ለፈይሳ ሌሊሳ የመኖር ሥጋት  የሚመነጨው ከሚያየውና እና ከሚሰማው አስቀያሚ  ድርጊቶች ነው::…