1 የኮሮና ወረርሽኝ መከላከያ ቅድመ ሁኔታዎችን በማሟላት ቀጣዩን ሀገር ዐቀፍ ምርጫ ማካሄድ እንደሚቻል ጤና ሚንስትር ሊያ ታደሠ ዛሬ አስቸኳይ ስብሰባ ላካሄደው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባቀረቡት ሪፖርት ማሳወቃቸውን ከምክር ቤቱ…