አባይ ሚዲያ ሰኔ 18፤2012 የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ጄነራል አብዱል ፈታህ አል ቡርሃን ግብዣ ወደ ካርቱም ማቅናታቸውን የኢንፎርሜሽን ሚኒስትሩ የማነ ገብረ መስቀል በትዊተር ገጻቸው…

አባይ ሚዲያ ሰኔ 18፤2012 ስደተኞቹ ለአባይ ሚዲያ እንደተናገሩት በሳኡዲ አረቢያ እስር ቤቶች ውስጥ በከፍተኛ ችግር ውስጥ ይገኛሉ እነዚህ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ለአባይ ሚዲያ በላኩት ተንቀሳቃሽ ምስሎች፤ ቁጥራቸው ከፍተኛ የሆኑ ስደተኞች በጠባብ…

አባይ ሚዲያ ሰኔ 17፤2012 የአረብ ሊግ አባል ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ኢትዮጵያ ግድቡን በተመለከተ ብቸኛ እርምጃ ወይንም ያለስምምነት የውኃ ሙሌት እንዳትጀምር ጥሪ አቅርበዋል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ ይህን ያሉት በትናንትናው እለት…

አባይ ሚዲያ ሰኔ 17፤2012 በሁመራ በረከት አላው አካባቢ ከባድ መሳሪያዎች እየተንቀሳቀሱ መሆኑን የአካባቢው ምንጮች ገለጹ በትላንትናው ዕለት ማለትም ሰኔ 16/2012 ዓ/ም የሱዳን ጦር በሁመራ በኩል ተኩስ ከፍቶ እንደነበር ከአካባቢው ምንጮች…