ቢሾፍቱ እየተከበረ ባለው የእሬቻ በዓል ላይ የሞቱት ቁጥር ከ500 በላይ እንደሆነ ተዘገበ:: ቁጥሩ በየሰዓቱ እንደሚጨምር የተገለጸ ሲሆን በሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖችም መቁሰላቸውን ከስፍራው ያነጋገርናቸው እማኞች ገልጸዋል። በዚህ የ እሬቻ በዓል ላይ…

በትናንትናው ዕለት በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ሃይቅ ለመከበር በዝግጅት ላይ የነበረውና ከኦሮሞ ክብረ በዓሎች አንዱ የሆነው ኢሬቻ በዓል ላይ ለዘገባ ተገኝተው የነበሩ ጋዜጠኞች የተከታተሉትን በዝርዝር ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። ጽዮን ግርማ የተወሰኑትን…

IRINnews.org Is Ethiopia unravelling?IRINnews.orgOn Sunday evening, the bars of Addis Ababa were doing their usual brisk business. Just 50 kilometres south of the Ethiopian capital, in the picturesque volcanic lake…