መስከረም ፪ ቀን ፳፻፱ ዓ/ም የርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን -ፍርድቤት ሂደት አንድ ዓመት ያስቆጠረው  የርእስ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን የፍርድቤት ጉዳይ አሁንም አልተቋጨም። ከአሁን ቀደም…

ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ በተለያየ የአገራችን ክፍሎች ውስጥ ወያኔ በሕዝብ ላይ ያደረገውን ጭፍጨፋ ማንም ክርስቲያን ነኝ የሚል በሙሉ ማውገዝ እንዳለበትና ከሚጨፈጨፈው ህዝብ ጎን መሰለፍ እንደሚገባውና እወነትንብቻ መመስከር እንዳለበት ከመጽሃፍ ቅዱስ አስደግፈው…