የመሬት ኢትዮ እስራኤል ድመፅ ከአቶ ሚኪ ሕዝኪኤል እንዲሁም አቶ ግዛቸው አደመና አቶ ሐብታሙ ሙላቴ ጋር የትደርገው ቃለ ምልልስ… የመሬት ኢትዮ እስራኤል ድመፅ ከአቶ ሚኪ ሕዝኪኤል እንዲሁም አቶ ግዛቸው አደመና አቶ…

ክንፉ አሰፋ ራስ ዳሸን ተራራ ከትግራይ “ክልል” ካርታ የመውጣቱ አሲዮ ቤሌማ በብሄራዊ ቴሌቪዥን ሲነገር፤ “ደፍረውናል! ንቀውናል! ብታምኑም ባታምኑም በቁም ሞተናል!” የሚለው የኮሎኔል መንግስቱ ንግግር በጆሮዬ ላይ አቃጨለ። ድፍረቱ እና ንቀቱ…

ባለፈው ሣምንት የጎንደር የገበያ ማዕከል በእሣት ተለኩሶ የወደመ መሆኑ ይታወቃል። በዚህ የእሣት አደጋ ንብረታቸው የወደመባቸው ነጋዴዎች ብዛት ከ440 በላይ ሲሆኑ የወደመው ንብረት ግምት ከ200 ሚሊዮን ብር በላይ እንደሚሆን ይገመታል። ይህ…

አምናና ዘንድሮ፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ይበልጥ እየተጋጋለ፣ እየተበላሸና አስፈሪ እየሆነ የመጣው፣ በአጋጣሚ ይመስላችኋል? በየአገሩኮ፣ ተመሳሳይ ትዕይንቶችን እያየን ነው። ግራ እየተጋባን፣ እውነታውን በግልፅ ለማየት ፈርተን፣ ራሳችንን ለማታለል ካልፈለግን በቀር፣ የፖለቲካ ማዕበሉ፣ የአጋጣሚ…

ኢህአዴግ በ2007 ምርጫ መቶ ፐርሰንት ተመረጥኩ ባለ ማግስት መሬት አንቀጠጥቅጥ ሕዝባዊ ቁጣ እየናጠው ይገኛል፡፡ ህዝባዊ አመጹ በይዘቱም ሆነ በስፋቱ ታሪካዊ ሊባል የሚችል ገጽታን የተላበሰና በክልልና በጊዜ ያልተገደበ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ…