የዐማራ ሕዝብ ወደ ጫካ ወይም ማሰቃያ ካምፕ መሔድ ምርጫ ቀርቦለታል፤ Muluken Tesfaw መፈናቀል በአውሮፕላንና በእግር፤ በወታደር የሚፈናቀሉና በወታደር የሚጠበቁ ዜጎች ከትግራይ የበቀለው ጥቁር ፋሽስት ለዐማራ ሕዝብ ሁለት ምርጫዎችን አቅርቦለታል፤ ሁለቱም…

#AmharaResistance #OromoProtests #KonsoProtests #EthiopiaProtests ሻለቃ ይላቅ አቸነፍን ይባሉ ነበር። የአርማጭሆ ሰው ነበሩ። በአካባቢያቸው በጣም የተከበሩና የተወደዱ። በወልቃይት ጉዳይ፣ በሚሊዮን እንደሚቆጠረው የጎንደር ነዋሪ አቋማቸዉን ገለጹ። ሰላማዊ በሆነ መንገድ ። ሆኖም ሕወሃቶች…