ዘር ላይ መንጠልጠል ደካማነት ነው – #ግርማ_ካሳ

አብረሃ ደስታ አብረሃ ደስታ የሚከተለውን ጽፏል። በዉጭ አገር የአረና/መድረክ ድጋፍ ማህበር እንደዚሁ አንድ መግለጫ አውጥቷል። በዚህ ላይ አንዳንድ ሐሳቦች መስጠት ፈለኩ።========“ዓረና” ማለት “ለነፃነታችን በአንድነት ለመታገል ተስማማን” ማለት ነው። በዓረና ትርጉም…

አለምነህ ዋሴ ዜና- የቂሊንጦው እሳት ከፍተኛ ስጋት አጭሯል።/ሙሉ ዘገባውን ችነል 2 ላይ ያድምጡ፤በቻነል 1 ደግሞ አሻፈረኝ ባዩ ኩሎኔል ደመቀ ዘውዱ

የቂሊንጦው እሳት ከፍተኛ ስጋት አጭሯል።/ሙሉ ዘገባውን ችነል 2 ላይ ያድምጡ፤በቻነል 1 ደግሞ አሻፈረኝ ባዩ ኩሎኔል ደመቀ ዘውዱ ከጉንደር ውጭ በምንም መንገድ አእንደማይወሰዱ ገዱ አንዳርጋቸው መናገራቸው ተዘግቧል።/ [youtube https://www.youtube.com/watch?v=crp_rIR44pI] አለምነህ ዋሴ…

ነሐሴ 28 ቀን 2008 ዓ /ም አቶ ታምራት ላይኔ መጀመሪያ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል!! አቶ ታምራት ሰሞኑን ስለ ወቅቱ ጉዳይ ተናግረዋል። የአቶ ታምራት ላይኔ አዲሱ ቃለመጠይቅ ለማዳመጥ የሚቀጥለውን ይጫኑ።…

ከሰሜን ጎንደር የአማራ ሕዝብ ትግል አስተባባሪዎች ለምሊሻ ታጣቂዎችና ለመላው የአማራ ሕዝብና ሰላም ወዳድ ኢትዮጵያዊ ወገናችን ሁሉ የተሰጠ አስቸኳይ መግለጫ

ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ሰሞኑን በተደጋጋሚ እንደዛተው የአማራን ክልል የጦርነት ቀጠና አደርጋለሁ ብሎ ተግባራዊ አድርጓል። ንጹሃን የአማራ ተወላጆችን ህጻናትን ጨምሮ ያለርህራሄ ባሰማራው አጋዚ ታጣቂዎች እያስገደለ ይገኛል።የሕዝባዊ ወያኔ መሪዎች የአጋዚ ጦር ብቻ…